am_tn/psa/050/014.md

939 B

ለእግዚአብሔር አቅርብ

እዚህ ጋ እግዚአብሔር የሚያመለክተው ወደ ራሱ ነው። አ.ት፡ “አቅርብልኝ” (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ የሚለውን ተመልከት)

ስእለትህን ለልዑሉ ክፈል

ጸሐፊው አንድ ሰው ለእግዚአብሔር የሚከፍለው ገንዘብ በሚመስል መልኩ ስለ “ስእለት” ይናገራል። አ.ት፡ “ለልዑሉ ስእለትህን ፈጽም” ወይም “ለልዑሉ ለማድረግ ቃል የገባኸውን አድርግ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በመከራ ቀን

እዚህ ጋ፣ “ቀን” የሚለው ቃል የትኛውንም የጊዜ ክፍል የሚያመለክት ነው። አ.ት፡ “መከራ በሚገጥምህ ጊዜ ሁሉ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)