am_tn/psa/050/009.md

1.2 KiB

በረት

በጎችና ፍየሎች የሚጠበቁበት፣ ዙሪያው የታጠረ አካባቢ

በሺህ ኮረብታ ላይ ያሉ የቀንድ ከብቶች

“በሺህ ኮረብታዎች ላይ” የሚለው ሐረግ በአጠቃላይ የእግዚአብሔር የሆኑትን የቀንድ ከብቶች ቁጥር አይወክልም። ቁጥሩ የተጋነነ ሲሆን በዓለም ላይ ያሉት የቀንድ ከብቶች ሁሉ የእግዚአብሔር ስለመሆናቸው አጽንዖት ይሰጣል። ቀደም ብሎ ካለው ቁጥር ግሥ ሊጨመርበት ይችላል። አ.ት፡ “በዓለም ላይ ያሉት የቀንድ ከብቶች ሁሉ የእኔ ናቸው” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ እና Ellipsis የሚለውን ተመልከት)

አንድ ሺህ ኮረብታዎች

“1000 ኮረብታዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ወፎችን ሁሉ አውቃቸዋለሁ

እዚህ ጋ “አውቃለሁ” የሚለው ቃል ባለቤትነትን ያመለክታል። አ.ት፡ “ወፎች ሁሉ የእኔ ናቸው” (የአነጋገር ዘይቤ፣ Assumed Knowledge እና Implicit Information የሚለውን ተመልከት)