am_tn/psa/049/016.md

817 B

የቤቱ ክብር ይጨምራል

እዚህ ጋ፣ “ክብር” የሚለው ቃል ሀብትን ወይም ብልጽግናን ያመለክታል። ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ 1) “በቤቱ የበለጠ ሀብት በሚያገኝበት ጊዜ” ወይም 2) “ቤተሰቡ በሚበለጽጉበት ጊዜ” የሚሉት ናቸው።

ምንም ነገር አይወስድም

“ምንም ነገር ከራሱ ጋር ወደ መቃብር አይወስድም”

ክብሩ ተከትሎት አይወርድም

“መውረድ” የሚለው ቃል ሰው የሚሞትበትን ጊዜ ያመለክታል። አ.ት፡ “እርሱ በሚሞትበት ጊዜ ክብሩ ከእርሱ ጋር አይሄድም” ወይም “በሚሞትበት ጊዜ ዝናውን አያቆይም” (See: Euphemism)