am_tn/psa/048/012.md

312 B

በጽዮን ተራራ አካባቢ ተመላለሱ፣ በዙሪያዋም ሂዱ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ናቸው። አ.ት፡ “በጽዮን ተራራ ዙሪያ ሁሉ ተመላለሱ” (See: Parallelism)

በሚገባ ተመልከቱ

“በዝርዝር ተመልከቱ”