እዚህ ጋ፣ “ተመልከቱ” የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚመጣው አስደናቂ መረጃ ትኩረት እንድንሰጥ ያነቃናል።
እዚህ ጋ፣ ነገሥታቱ ሰራዊታቸውን ይወክላሉ። አ.ት፡ “ሰራዊታቸውን አከማቹ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
“በኢየሩሳሌም በኩል በአንድነት አለፉ”
“ኢየሩሳሌምን አዩአት”
እጅግ ተረበሹ
x