“ምስጋናን ዘምሩ” የሚለው ሐረግ አጽንዖት ለመስጠት ተደግሟል። ድግግሞሹ በአንተ ቋንቋ የማይመች ከሆነ ልትተወው ትችላለህ። አ.ት፡ “ዘምሩ፣ ለእግዚአብሔር ምስጋናን ዘምሩ፤ ዘምሩ፣ ለንጉሣችን ምስጋናን ዘምሩ” (See: Parallelism)