ጦርነቶችን ያስቀራል
“ሀገራት እንዳይዋጉ ያግዳቸዋል”
እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ
ይህ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን በዓለም ላይ በሁሉም ስፍራ ማለት ነው። አ.ት፡ “በዓለም ላይ በሁሉም ስፍራ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)
ቀስትን ይሰብራል … ጋሻዎችን ያቃጥላል
እግዚአብሔር ጦርነቶችን ሁሉ ከሚያስቀርባቸው መንገዶች አንዱ ወታደሮች እርስ በርሳቸው የሚዋጉባቸውን የጦር መሣሪያዎች በማጥፋት ነው።