am_tn/psa/045/012.md

951 B

የጢሮስ ሴት ልጅ

ጸሐፊው በጢሮስ ስለሚኖሩ ሰዎች ሲናገር እንደ ጢሮስ ልጆች ይቆጥራቸዋል። አ.ት፡ “የጢሮስ ሕዝብ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የንጉሥ ሴት ልጅ

ይህ ንጉሡ የሚያገባትን ሴት ማንነት የሚያመላክት ነው። አ.ት፡ “የንጉሡ ሙሽራ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ሁለንተናዋ ያሸበረቀ

“በጣም ውብ”። ይህ የሴቲቱን ገጽታ ያመለክታል።

ልብሷ በወርቅ የተሠራ ነው

ልብሷ በወርቅ ያጌጠ ወይም የተጠለፈ ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው በወርቃማ ክር የጠለፈውን ልብስ ትለብሳለች” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)