am_tn/psa/043/003.md

915 B

ብርሃንህን እና እውነትህን ላክ

ብርሃን ሆኖ መንገዱን ያሳየው፣ እውነት ሆኖም እንዴት መኖር እንዳለበት ያስተምረው ይመስል ጸሐፊው የሚናገረው ስለ እግዚአብሔር ታዳጊነት ነው። አ.ት፡ “በብርሃንህ እና በእውነትህ ምራኝ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ቅዱስ ኮረብታ

ይህ መቅደሱ የሚገኝበትን የኢየሩሳሌም ኮረብታና መቅደሱን ራሱን ያመለክታል። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ወደ ማደሪያህ

“አንተ ወደምትኖርበት ስፍራ”

ፍጹም ደስታዬ እግዚአብሔር

“ታላቅ ደስታዬ የሆነው እግዚአብሔር” ወይም “ታላቅ ደስታን የሚሰጠኝ እግዚአብሔር”