am_tn/psa/039/006.md

1.1 KiB

በእርግጥ እያንዳንዱ ሰው እንደ ጥላ ይመላለሳል

የሰዎች ሕይወት ምንም ያህል እንደማይቆይ ጥላ ተደርጎ ተነግራል። አ.ት፡ “ጥላ እንደሚጠፋ እያንዳንዱ ይጠፋል” (See: Simile)

ማን እንደሚቀበላቸው ባያውቁም

እዚህ ጋ እነርሱ ከሞቱ በኋላ ሀብታቸው ምን እንደሚሆን እንደማያውቁ ያመለክታል። የዚህ አነጋገር ሙሉ ትርጉም ሊብራራ ይችላል። (See: Assumed Knowledge and Implicit Informa- tion)

ጌታ ሆይ፣ አሁን እኔ የምጠብቀው ምንድነው?

ጸሐፊው ይህንን የሚጠይቀው ሰዎች ሊረዱት እንደማይችሉ አጽንዖት ለመስጠት ነው። ይህ ምላሽ የማይሻ ጥያቄ እንደ ንግግር ሆኖ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “እንግዲህ እግዚአብሔር ሆይ፣ ከማንም ምንም ነገር አልጠብቅም” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)