778 B
778 B
ዝም አልኩ፤ ቃሌን መለስኩ
የእነዚህ የሁለቱም ሐረጎች ትርጉም አንድ ሲሆን ጸሐፊው ፈጽሞ እንደማይናገር አጽንዖት ይሰጣል። አ.ት፡ “ፈጽሞ ጸጥ ብዬ ነበር” (See: Doublet)
ቃሌን መለስኩ
“አልተናገርኩም”
ልቤ ሞቀ … እንደ እሳትም ነደደ
እዚህ ጋ “ልብ” የሚወክለው የሰውን ሁለንተናውን ነው። የጸሐፊው አስጨናቂ አሳብ በውስጡ እንደሚነድ እሳት ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ስለ እነዚህ ነገሮች ባሰብኩ ጊዜ በጣም ተጨነቅኩኝ” (See: Synecdoche እና ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)