912 B
912 B
አትተወኝ … ከእኔ አትራቅ
እነዚህ ሁለቱም ሐረጎች በጣም ተመሳሳይ የሆነ ትርጉም አላቸው። (See: Parallelism)
ከእኔ አትራቅ
እግዚአብሔር ለጸሐፊው ጥያቄ ምላሽ ሳይሰጥ በመቆየቱ ምክንያት እግዚአብሔርን ከእርሱ እንደራቀ አድርጎ ጸሐፊው ይናገራል (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
እኔን ለመርዳት ፈጥነህ ና
እግዚአብሔር ጸሐፊውን ለመርዳት እንደሚሮጥ ተደርጎ ተነግሯል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
ድነቴ
የነገር ስም የሆነው “ድነት” እንደ ድርጊት ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እኔን የምታድነኝ አንተ ነህ” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)