am_tn/psa/038/009.md

1.1 KiB

የልቤ ጥልቅ ናፍቆት

እዚህ ጋ “ልቤ” የሚያመለክተው ጸሐፊውን ነው። ጸሐፊው ጤንነቱ እንዲስተካከልለት መመኘቱን መናገር ሊጠቅም ይችላል። አ.ት፡ “ታላቁ ምኞቴ” ወይም “እንድትፈውሰኝ እመኝሃለሁ” (Synecdoche and Assumed Knowl- edge and Implicit Information የሚለውን ተመልከት)

ማቃሰቴ ከአንተ አልተሰወረም

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “የሐዘን እንጉርጉሮዬንም ሁሉ ማየት ትችላለህ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ልቤ ይመታል

የዚህ የአነጋገር ዘይቤ ትርጉም ልቡ በፍጥነት ይመታል የሚል ነው። አ.ት፡ “ልቤ በኃይል ይመታል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ጉልበቴ ይከዳኛል

“በጣም ደካማ ሆንኩ”

ዕይታዬ ጨልሞአል

“ከእንግዲህ በአግባቡ ማየት አልችልም”