am_tn/psa/037/035.md

711 B

ክፉውንና ጨካኙን ሰው

ይህ አንድን የተለየን ሰው አያመለክትም። ይህ ጥቅል አነጋገር ነው። (See: Generic Noun Phrases)

በራሱ ዐፈር ላይ እንደ ለመለመ ዛፍ ተስፋፍቶ

እዚህ ጋ የክፉው ሰው መበልጸግ በጥሩ ዐፈር ላይ በሚበቅል ጤናማ ዛፍ ተመስሎ ተነግሮለታል። (See: Simile)

ሊገኝ አይችልም

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ላገኘው አልቻልኩም” ወይም “እግዚአብሔር እርሱን አስወግዶታል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)