am_tn/psa/037/034.md

864 B

ምድሪቱን እንድትወርስ ያነሣሃል

እዚህ ጋ “ያነሣሃል” የሚያመለክተው እግዚአብሔር እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት ክብርን እንደሚሰጣቸው ነው። አ.ት፡ “ምድሪቱን ለአንተ በመስጠት ያከብርሃል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ክፉዎች

ይህ ክፉ ሰዎችን ያመለክታል። አ.ት፡ “ክፉዎች ሰዎች” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)

ይቆረጣሉ

የአመፀኛው መጥፋት ተቆርጦ እንደሚጣል የተክል ቅርንጫፍ ሆኖ ተነግሯል። ተመሳሳዩን ሐረግ በመዝሙር 37፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)