am_tn/psa/037/025.md

1.2 KiB

ጻድቁ ሰው ተረስቷል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ጻድቁን ሰው ረስቶታል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ጻድቁ ሰው

ይህ አጠቃላይ ንግግር እንጂ አንድን የተለየን ሰው አያመለክትም። (See: Generic Noun Phrases)

እንጀራ ሲለምን

እዚህ ጋ “እንጀራ” የሚለው ቃል በአጠቃላይ ምግብን ይወክላል። አ.ት፡ “ምግብ ሲለምን” (See: Synecdoche)

ዕድሜውን ሙሉ

በዚህ የአነጋገር ዘይቤ ይህ አድራጎት የሕይወት ዘመን ልምምዱ ነው የሚል ትርጉም አለው። አ.ት፡ “እርሱ ሁሌም” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ልጆቹ በረከት ይሆናሉ

“ልጆቹ ሌሎችን ለመባረክ ያድጋሉ”

ከ -- ራቅ

አንድ ነገር ማድረግን መተው ሰውየው ከድርጊቱ እንደ ራቀ ተደርጎ ተናግሯል። አ.ት፡ “ማድረግን ተው” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)