am_tn/psa/037/020.md

983 B

የእግዚአብሔር ጠላቶች እንደ ሳር ክብር ይሆናሉ

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ጠላቶች መስክ ላይ ከሚያብቡ አበባዎች ጋር ያነጻጽራቸዋል። (See: Simile)

በእሳት ይቃጠላሉ፣ በንነውም ይጠፋሉ

ጸሐፊው የክፉዎችን መጥፋት ከመከር በኋላ በሚቃጠል አረም ወይም መስክ ላይ ጠውልገው ባሉ አበቦች መስሎ ይናገራል። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እሳት የመስኩን አረም ወደ ብናኝነት እንደሚቀይረው እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል” (ዘይቤአዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ለጋስ ነው፣ ይሰጣልም

የሁለቱም ትርጉም አንድ ሲሆን አጽንዖት የሚሰጡት ስለ ጻድቁ ልግስና ነው። (See: Doublet)