am_tn/psa/037/018.md

897 B

ነቀፋ የሌለባቸውን ይመለከታል

“መመልከት” አንድን ሰው መጠበቅ ማለት ነው። እዚህ ጋ “ነቀፋ የሌለባቸው” የሚያመለክተው የማይነቀፉትን ሰዎች ነው። አ.ት፡ “ነቀፋ የሌለባቸውን ሰዎች ይጠብቃል” (የአነጋገር ዘይቤ እና ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)

ዕለት በዕለት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ትርጉሙም “ባለማቋረጥ” የሚል ነው። አ.ት፡ “በየቀኑ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ቀኖቹ ክፉዎች በሚሆኑበት ጊዜ

ይህ ሐረግ እንደ ረሃብ ያለውን ጥፋት ያመለክታል። አ.ት፡ “መቅሰፍት በሚሆንበት ጊዜ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)