am_tn/psa/037/003.md

678 B

በታማኝነት ተሰማራ

ታማኝነት በመልካም መሰማሪያ የሚያሳድጉት እንስሳ በሚመስል መልኩ ተነግሮለታል። አ.ት፡ “ታማኝነትን ተመገብ” ወይም “ታማኝነትህን አብዛ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የልብህን ፍላጎት

እዚህ ጋ “ልብ” የሚወክለው የሰውየውን ውስጣዊ ማንነትና አሳብ ነው። አ.ት፡ “ጥልቅ የሆነ ውስጣዊ ፍላጎትህን” ወይም “እጅግ የምትፈልጋቸውን ነገሮች” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)