am_tn/psa/035/027.md

834 B

ፍረድልኝ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ፍረድ›› ሲል ዘማሪው ንጹሕ መሆኑን ያህዌ እንዲፈርድለት መፈለጉን ያመለክታል፡፡

ዘወትር እንዲህ ይበሉ

‹‹ሁሌም እንዲህ ይበሉ››

ያህዌ ይመስገን

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌን እናመስግን››

በእርሱ ደስ ይበላቸው

‹‹ደስ የሚላቸው›› ወይም፣ ‹‹ደስ ያላቸው››

ሰላም

ደህንነት፣ ደስታ

ጽድቅህን ይናገራል

‹‹ጽድቅ›› የሚለውን የነገር ስም፣ ‹‹ትክክል›› ማለት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሥራህ ትክክል መሆኑን ይናገሩ››