am_tn/psa/035/013.md

912 B

እነርሱን ባመማቸው ጊዜ

‹‹እነርሱ›› የሚያመለክተው፣ ‹‹ክፉ ምስክሮችን ነው›› (መዝሙር 35፥11)

ማቅ ለበስሁ

‹‹ማዘኔን አሳየሁ››

ራሴን ዝቅ አደረግሁ

ይህ የጸሎት ምሳሌ ነው፡፡ ‹‹ራሴን ለጸሎት ዝቅ አደረግሁ››

ለወንድሜ እንደማዝን ሆንሁ

ጸሐፊው የራሱ ወንድም የሞተ ያህል አዝኗል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የገዛ ወንድሜ የታመመ ያህል አዘንሁ››

ለእናቴ እንደማለቅስ አንገቴን ደፋሁ

ጸሐፊው የራሱ እናት የሞተች ያህል አልቅሷል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እናቴ የሞተች ያህል አለቀሰሁ››

አንገቴን ደፋሁ

ይህ የሕመምና የመከራ ምልክት ነው፡፡