am_tn/psa/034/002.md

747 B

የተጨቆኑ

ይህ የሚያመለክተው የተጨቆኑ ሰዎችን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የተጨቆኑ ሰዎች››

ያህዌን ከእኔ ጋር አመስግኑ

‹‹አመስግኑ›› የሚለው ግሥ ሕዝቡን ማዘዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው ሁሉ ከእኔ ጋር ያህዌን ያመስግን››

ስሙን ከፍ አድርጉ

‹‹ከፍ አድርጉ›› ማለት ያህዌን አክብሩት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ታላቅነቱን ለሰዎች ተናገሩ››

ስሙ

‹‹ስሙ›› የያህዌን ባሕርይ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባሕርዩ››