am_tn/psa/034/001.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ተጓዳኝ ሐሳብ በዕብራይስጥ ቅኔ የተለመደ ነው፡፡

የዳዊት መዝሙር

ይህም ማለት፣ 1) መዝሙሩን የጻፈ ዳዊት ነው ወይም 2) መዝሙሩ ስለ ዳዊት ነው ወይም 3) መዝሙሩ በዳዊት አዘማመር ስልት ነው ማለት ሊሆን ይችላል፡፡

እንደ እብድ ሆኖ

‹‹እብድ በመምሰል››

አቢሜሌክ ፊት

ይህ የሚናገረው አይሁዳውያን በሚገባ የሚያውቁትን ታሪክ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አቢሜሌክ ቤት በነበረ ጊዜ›› ወይም፣ ‹‹የአቢሜሌክ እስረኛ ሳለ››

ተባርሮ በወጣ ጊዜ

‹‹በግድ የወጣ ጊዜ››

ምስጋናውም ዘወትር በአፌ ነው

እዚህ ላይ፣ ‹‹በአፌ›› የሚለው ዳዊት ለያህዌ ሲናገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዘወትር አመሰግነዋለሁ››