am_tn/psa/033/022.md

584 B

ያህዌ ሆይ፣ የኪዳን ታማኝነትህ ከእኛ ጋር ይሁን

ያህዌ ለሕዝቡ ታማኝ መሆኑ የኪዳኑ ታማኝነት ከእነርሱ ጋር እንደ ሆነ ተናግሯል፡፡ ‹‹ታማኝነት›› የሚለውን የነገር ስም ቅጽል ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ከኪዳንህ የተነሣ አንተ ሁሌም ታማኝ ሁንልን››

ተስፋችንን በአንተ ላይ አድርገናል

‹‹አንተ እንደምትረዳን ተስፋ አለን››