ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጉሥን የሚያድነው የሰራዊቱ ብዛት አይደለም››
‹‹ፈረስ›› የአንድን ሰራዊት ብርቱ ክፍል ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠንካራ ፈረሰኞች ያሉት ሰራዊት ባለቤት መሆን ደህንነት ለመኖሩ ማረጋገጫ አይደለም››