ተጓዳኝ ሐሳብ በዕብራይስጥ ቅኔ የተለመደ ነው፡፡
‹‹በያህዌ›› የሚለው ያህዌ ለእነርሱ ያደረገውን ያመለክታል፡፡ ‹‹ያህዌ ባደረገላችሁ ደስ ይበላችሁ››
‹‹ያህዌን ማመስገን ለቅኖች የተገባ ነው››