እዚህ ላይ፣ ‹‹በያህዌ›› ያህዌ ያደረገውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ባደረገው ደስ ይበላችሁ››
ይህ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እናንት ጻድቃን ሰዎች››
‹‹ደስ እያላችሁ ጩኹ›› ወይም፣ ‹‹ከደስታ የተነሣ ጩኹ››
‹‹ልብ›› ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቅን ልብ ያላችሁ ሰዎች››