ይህ የሚያመለክተው ታማኝ ሰዎችን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ታማኝ የሆኑ ሰዎች››
እዚህ ላይ፣ ‹‹ይከፍላቸዋል›› ቅጣትን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለትዕቢተኞች የሚገባቸውን ቅጣት ሁሉ ይሰጣቸዋል››