am_tn/psa/031/021.md

839 B

የሚያስደንቅ ኪደናዊ ታማኝነቱን አሳየኝ

‹‹ታማኝነት›› የሚለውን የነገር ስም እንደ ቅጽል መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እርሱ ለኪዳኑ ታማኝ መሆኑን በአስደናቂ ሁኔታ አሳየኝ››

ከዐይንህ ፈት ተወገግጃለሁ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከፊትህ አስወገድከኝ››

ከዐይንህ

ያህዌ፣ ‹‹በዐይኖቹ›› ተወክሏል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንተ››

የርዳታ ልመናዬን ሰማህ

‹‹ልመና›› የሚለውን ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለርዳታ ስለምን ሰማኸኝ››