ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሌሎች እንዲያሳፍሩኝ አታድርግ››
‹‹ክፉ ሰዎችን እግዚአብሔር እንዲያሳፍራቸው እፈልጋለሁ››
ይህ የሚመለክተው፣ ‹‹ክፉ ሰዎችን›› ነው፡፡