am_tn/psa/031/012.md

792 B

እንደ ሞተ ሰው ተረሳሁ

ሰዎች ለሞተ ሰው አያስቡም፡፡ ጸሐፊው ሰዎች ስለ እርሱ እንደሚያስቡ አያስብም

እንደ ተሰበረ የሸክላ ዕቃ

ጸሐፊው ጨርሶ ከጥቅም ውጪ እንደሆነ ያስባል፡፡ ‹‹እንደ ተሰበረ የሸክላ ዕቃ ጥቅም የለሽ››

የብዙዎችን ሹክሹክታ

‹‹ብዙ›› የሚለው ሰዎችን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ብዙዎች ስለ እኔ ያወራሉ››

በዙሪያዬ አስፈሪ ወሬ

‹‹ከብዙ አቅጣጫዎች አስፈሪ ወሬ››

ሕይወቴን ለመውሰድ

ይህ ማለት መግደል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሊገድሉኝ››