am_tn/psa/031/010.md

974 B

ሕይወቴ በመጨነቅ

‹‹ሕይወቴ›› ጸሐፊውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ደከምሁ››

በሐዘን… በመቃተት

‹‹በሐዘኔ ምክንያት… በመቃተቴ ምክንያት››

ዕድሜዬ በመቃተት

‹‹አለቀ›› የሚለው ቃል ባይጠቀስም በውስጠ ታዋቂነት ይታወቃል፡፡ ‹‹ዕድሜዬ በመቃተት አለቀ››

ጉልበቴ ከዳኝ

‹‹ጉልበቴ›› ጸሐፊውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ደከምሁ››

ዐጥንቴ በውስጤ ሟሟ

‹‹ዐጥንት›› የጸሐፊን አካል ጤንነት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጤና አጣሁ››

ሰዎች ይንቁኛል

‹‹ሰዎች ይሰድቡኛል››

የሚያገኙኝም ይሸሹኛል

‹‹በሁኔታዬ ይደነግጠቃሉ››