am_tn/psa/031/008.md

570 B

እግሮቼን አቆምሃቸው

‹‹እግሮቼ›› ጸሐፊውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አቆምኸኝ››

በሰፊ ቦታ

በዕብራይስጥ ሰፊ ቦታ ደህንነትንና ነጻነትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነጻ ወደምሆንበት ቦታ››

ጭንቀት ውስጥ ነኝ

‹‹ትልቅ መከራ ደርሶብኛል››

ነፍሴ እና ሥጋዬ

‹‹ነፍስ›› እና፣ ‹‹ሥጋ›› ሙሉውን ሰው ያመለክታሉ፡፡