am_tn/psa/027/004.md

874 B

ያህዌን እጠይቀዋለሁ

‹‹ያንን እንዳገኝ ያህዌን እጠይቀዋለሁ››

እርሷን እሻለሁ

አጥብቆ አንድን ነገር የሚፈልግና ያንን እንዲሰጠው ዘወትር ያህዌን የሚለምን ሰው አንድን ነገር ማግኘት እንደሚፈልግ ሰው እንደሆነ ተነግሯል፡፡

የያህዌን ውበት ለማየት

አስደናቂው የእግዚአብሔር ባሕርይ ውበት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ እጅግ ድንቅ መሆኑን እንዳይ››

መቅደሱ ውስጥ እንዳሰላሰል

ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ያህዌ ከእኔ የሚፈልገውን ለመጠየቅ›› ወይም 2) ‹‹መቅደሱ ውስጥ ስለ እግዚአብሔር ረጋ ብዬ እንዳስብ››