am_tn/psa/026/011.md

1018 B

እኔ ግን

ይህ ሐረግ ጸሐፊው ስለ ክፉ ሰዎች ከመናገር ስለ ራሱ ወደ መናገር መመለሱን ያመለክታል፡፡

በተአማኒ ሕይወት እመላለሳለሁ

‹‹መመላለስ›› አኗኗርን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በተአማኒ ሕይወት እኖራለሁ››

እግሮቼ ቆመዋል

‹‹እግሮች›› መላውን ሰው ያመለክታሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እቆማለሁ››

ደልዳላ ስፍራ

‹‹እግሮች›› መላውን ሰው ያመለክታሉ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እቆማለሁ››

ደልዳላ ስፍራ

‹‹ደልዳላ ስፍራ፣ 1) ደህና ቦታ ማለት ሊሆን ይችላል ወይም 2) መልካም ፀባይ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡

በጉባኤ ውስጥ ያህዌን እባርካለሁ

‹‹ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ስሰበሰብ አመሰግንሃለሁ››