am_tn/psa/026/009.md

861 B

ከኀጢአተኞች ጋር አታስወግደኝ

‹‹ማስወገድ›› መደምሰስ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከኀጢአተኞች ጋር አታጥፋኝ››

ወይም ሕይወቴን

‹‹አታስወግድ›› የሚለው ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወይም ሕይወቴን አታስወግድ››

ደም ከጠማቸው ጋር

‹‹ደም የጠማቸው›› ሰው መግደል የሚፈልጉ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሌሎችን ደም ማፍሰስ ደስ የሚላቸው›› ወይም፣ ‹‹ነፍሰ ገዳዮች››

በእጃቸው

‹‹እጅ›› መላውን ሰው ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የደም ሰዎች››

ሤራ

‹‹ክፉ ዕቅድ››