am_tn/psa/026/006.md

1.1 KiB

እጆቼን በየዋህነት እታጠባለሁ

ይህ ምንም ኀጢአት ወይም በደል አለማድረግን ለማመልከት እጅ የመታጠብን ሥርዐት የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡

መሠዊያህን እዞራለሁ

ይህ እስራኤላውያን የለመዱት አምልኮ ነው፡፡

የምትኖርበትን ቤት

ይህም ማለት፣ 1) ይህ የተጻፈው ከዳዊት ዘመን በኃላ ቢሆን ኖሮ፣ በኢየሩሳሌም ያለውን ቤተ መቅደስ ያመለክት ነበር፡፡ ወይም 2) ይህን የጻፈው ዳዊት ከሆነ እርሱን የሚያመልኩበትን ቦታ እንዲሠሩለት ለሕዝቡ የተናገረው ድንኳን ነው ማለት ነው፡፡

ክብርህ የሚኖርበትን

‹‹ክብር›› የሚወክለው የእግዚአብሔርን ሐልዎትና ኀይል ሲሆን፣ በጣም ደማቅ ብርሃን ጋር ይመሳሰላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝብህ የሓልዎትህን ክቡር ብርሃን የሚያዩበትን ቦታ››