am_tn/psa/025/022.md

375 B

እስራኤልን ታደገው

‹‹እስራኤልን አድነው›› ‹‹ወይም እስራኤልን ዋጀው››

እስራኤልን… ከመከራዎቹ

እዚህ ላይ ‹‹እስራኤል›› የእስራኤልን ሕዝብ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤልን ሕዝብ… ከመከራዎቻችን››