am_tn/psa/025/017.md

1.3 KiB

የልቤ መከራ በዝቶአል

‹‹ልብ›› የሰውን ስሜት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በጣም ከባድ ችግር ደርሶብኛል››

ከጭንቀቴ አውጣኝ

‹‹ከጭንቀቴ አድነኝ›› ይህ ጭንቀት ሰው ከውስጡ የሚወጣበት ነገር እንደሆነ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከጭንቀቴ ታደገን›› ወይም፣ ‹‹ከጭንቀቴ ፋታ ስጠኝ››

ጭንቀቴ

‹‹ጭንቀት›› የሚለው ቃል የነገር ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሚያስጨንቁኝ ነገሮች›› ወይም፣ ‹‹የሚያስፈሩኝ ነገሮች››

መከራዬን ተመልከት

‹‹መከራዬን ልብ በል››

መከራዬ

‹‹መከራ›› የሚለውን የነገር ስም ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያስጨነቀኝ ነገር›› ወይም፣ ‹‹ምን ያህል እንደ ተጐዳሁ››

ስቃዬ

‹‹ስቃይ›› የሚለውን የነገር ስም ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያስቸገሩኝ ነገሮች››

አምርረው ጠሉኝ

‹‹በጣም ጠሉኝ›› ወይም፣ ‹‹አጥብቀው ጠሉኝ››