am_tn/psa/025/012.md

1.0 KiB

ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው?

ይህ ጥያቄ፣ ‹‹ያህዌን የሚፈራውን ሰው›› እንደ አዲስ ርዕሰ ጉዳይ ያስተዋውቃል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌን ስለሚፈራ ሰው እነግራችኃለሁ››

የሚፈራ ሰው… ያስተምረዋል… በመረጠለት… ሕይወቱ… ዘሮቹ

ይህ የሚናገረው ስለ አንድ ሰው አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሚፈሩ… ያስተምራቸዋል… በመረጠላቸው… ሕይወታቸው… ዘሮቻቸው››

በመረጠው መንገድ ጌታ ያስተምረዋል

እንዴት መኖር እንዳለበት ያህዌ ሰውን ማስተማሩ መሄድ የሚገባውን መንገድ ለእርሱ መምረጡ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ሕይወቱን በተድላ በደስታ ያሳልፋል

‹‹እግዚአብሔር ያበለጽገዋል›› ወይም፣ ‹‹ጌታ ያበለጽጋቸዋል››