am_tn/psa/025/004.md

1015 B

ያህዌ ሆይ፣ አካሄድህን አሳወቀኝ መንገድህንም አስተምረኝ

ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ናቸው፡፡ እንዴት እንደሚኖር እግዚአብሔርን ሰውን ማስተማሩ እርሱን በትክክለኛው መንገድ መምራት ማለት እንደሆነ ተነግሯል፡፡

አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ

‹‹በአንተ ታምኛለሁ›› ወይም ‹‹አንተን በትዕግሥት እጠብቃለሁ››

በእውነትህ ምራኝ አስተምረኝም

መመራትና ማስተማር ተመሳሳይ ሲሆኑ፣ መመሪያ መስጠት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለአንተ እውነት በመታዘዝ ሕይወቴን እንዴት እንደምመራ አስተምረኝ››

የመዳኔ አምላክ

‹‹መዳኔ›› የሚለውን ‹‹የምታድነኝ›› ማለት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የምታድነኝ››