am_tn/psa/022/030.md

940 B

የሚመጣ ትውልድ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ትውልድ›› የሚያመለክተው ትውልዱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ነው፡፡ ‹‹የሚመጣ›› የሚያመለክተው የወደ ፊቱን ጊዜ ሲሆን እንደሚሄድና አንድ ቦታ እንደሚደርስ ነገር አድርጐ ይናገራል፡፡

የሚቀጥል ትውልድ

‹‹ትውልድ›› የሚያመለክተው ትውልዱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሚቀጥለው ትውልድ ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹ልጆቻቸው››

ስለ ጌታ

‹‹ጌታን በተመለከተ›› ወይም፣ ‹‹ጌታ ስላደረገው››

ጽድቁን ይነግራሉ

‹‹ጽድቁ›› የሚለውን የነገር ስም፣ ቅጽል ማድረግ ይቻላል፡፡ ‹‹እርሱ ያደረገውን የጽድቅ ሥራ ይነግራሉ››