am_tn/psa/022/022.md

1.1 KiB

ስምህን እናገራለሁ

‹‹ስምህን አሳውቃለሁ›› እዚህ ላይ፣ ‹‹ስም›› የእግዚአብሔርን ባሕርይና ማንነት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለ ባሕርይህ እናገራለሁ››

ለወንድሞቼ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ወንድሞቼ›› ማለት፣ ‹‹እስራኤላውያን ወገኖቼ›› ወይም፣ ‹‹እንደ እኔ ያህዌን ለሚያመልኩ›› ማለት ነው፡፡

በጉባኤ መካከል

‹‹እኔና እስራኤላውያን ወገኖቼ በአንድነት ስንሰባሰብ›› ወይም ‹‹ያህዌን በሚያመልኩ ሰዎች ስከበብ››

የምትፈሩት

እዚህ ላይ፣ ‹‹አንተ›› በነጠላ ቁጥር ሳይሆን የተነገረው በብዙ ቁጥር ነው፡፡

እናንት የያዕቆብ ዘር… የእስራኤልም ዘር

ሁለቱም የሚያመለክቱት አንድን ሕዝብ ነው፡፡

እርሱን ፍሩት

‹‹እርሱን በጣም ፍሩት›› ወይም፣ ‹‹የእግዚአብሔር ኀይል ያስደንቃችሁ››