am_tn/psa/022/003.md

1.0 KiB

በእስራኤል ምስጋና እንደ ንጉሥ ተቀመጥህ

‹‹የእስራኤል ምስጋና አንተ እንደ ንጉሥ የምትቀመጥበት ዙፋን ነው›› የእስራኤል ምስጋና እግዚአብሔር ተቀምጦ የሚገዛበት ዙፋን ወይም እግዚአብሔር የሚኖርበት ቤት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንተ ንጉሥ ነህ፤ የእስራኤል ሕዝብ ያመሰግንሃል››

የእስራኤል

እዚህ ላይ፣ ‹‹የእስራኤል›› የእስራኤልን ሕዝብ ይወክላል፡፡

አላፈሩም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አላሳፈርሃቸውም›› ወይም ‹‹አልጣልሃቸውም››

አላፈሩም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አዳንሃቸው›› ወይም ‹‹የለመኑህን አደረግህላቸው››