am_tn/psa/020/009.md

631 B

ያህዌ ንጉሡን ያድነዋል

ይህም ማለት፣ 1) ንጉሡን እንዲጠብቀው ሕዝቡ እግዚአብሔርን እየለመኑ ነው፡፡ ወይም 2) ንጉሡ በሦስተኛ ሰው ደረጃ ስለ ራሱ መናገር ቀጥሏል፡፡

ንጉሡ፣ እኛም ስንጠራህ ስማን

አንዳንድ ትርጒሞች ዕብራይስጡን በተለየ ሁኔታ ይተረጉሙታል፡፡ አንዳንዶች ሕዝቡ ለንጉሣቸው ለያህዌ እየተናገሩ እንደሆነ ተርጉመውታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጉሥ፣ ስንጠራህ ሰማን››