am_tn/psa/019/011.md

1.2 KiB

አዎን

ይህ ቃል ከተነገረው በላይ እውነት መሆኑን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የበለጠ››

በእነርሱ ባርያህ ጥንቃቄ ያደርጋል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ባርያህን ያስጠነቅቁታል›› ወይም፣ ‹‹ለባርያህ ማስጠንቀቂያ ናቸው››

ለእነርሱ… በመታዘዝ

‹‹በእነርሱ›› የሚለው የያህዌን ቅዱስ ትእዛዞች ያመለክታል፡፡

ባርያህ ይጠነቀቃል

አክብሮቱን ለማሳየት ዳዊት ለእግዚአብሔር ሲናገር ራሱን ባርያ በማለት ይጠራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እጠነቀቃለሁ››

ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላሉ?

በጥያቄ ያቀረበው አጽንዖት ለመስጠት ነው፤ ጠንከር ተደርጐ በዐረፍተ ነገር ሊተረጐም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የራሱን ስሕተት ማስተዋል የሚችል የለም››

ከተሰወረ በደል

‹‹ካደረግሁት ስውር በደል››