am_tn/psa/019/009.md

749 B

የታመነ

‹‹ፍጹም ትክክል››

ከወርቅ ይልቅ ዋጋው የከበረ… ከማር ይልቅ የጣፈጠ

የያህዌ ሕግ የሚገዛና የሚቀመስ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከገዛኸው ከወርቅ ይበልጣል… ከቀመስኸው ከማር ይበልጥ ይጣፍጣል››

ከጠራ ወርቅ እንኳ ይበልጣል

‹‹ዋጋው›› የሚለው ቃል ካለፈው ሐረግ ውስጠ ታዋቂ ነው፤ መደገምም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከብዙ የጠራ ወርቅ ዋጋው ይበልጣል››

የጠራ ወርቅ

‹‹ንጹሕ ወርቅ›› ወይም፣ ‹‹ውድ ወርቅ››