am_tn/psa/018/050.md

339 B

ድል ለንጉሡ

ዳዊት፣ ‹‹ለንጉሡ›› የሚለው ራሱን ነው፡፡

እርሱ ለቀባው የኪዳኑን ታማኝነት ያሳየዋል… ለዘሩም ለዘላለም

‹‹በኪዳኑ ባገባው ቃል መሠረት በታማኝነት ወደደኝ፤ ዘሮቼንም ለዘላለም ወደደ››