am_tn/psa/018/025.md

814 B

አጠቃላይ መረጃ

ጸሐፊው ለያህዌ ይናገራል

ታማኝ ለሆነ ሁሉ

‹‹ታማኝ›› መሆን እግዚአብሔር ያዘዘውን ማድረግ ማለት ነው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ትችላለህ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በታማኝነት ትእዛዞችህን የሚጠብቁ›› ወይም፣ ‹‹በታማኝነት ኪዳንህን ለሚያደርጉ››

ከንጹሑ ጋር… አንተም ንጹሕ ትሆናለህ

ሁለቱም ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ትርጒም አላቸው፡፡ ጸሐፊው የደጋገማቸው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡

ለጠማማው ጠማማ ትሆንበታለህ

‹‹ቅን›› ላልሆነው አንተም አትሆንለትም››