am_tn/psa/018/016.md

386 B

እጁን ወደ ታች ሰደደ… እኔን ያዘኝ… ጐትቶ አወጣኝ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እርሱ›› የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡

የሚናወጥ ውሃ

እዚህ ላይ ዘማሪው ጠላቶቹ እንደ ግዙፍና ኀይለኛ ውሃ እንደሆኑ ይናገራል፤ ያህዌ ያዳነው ከዚያ ውስጥ ነበር፡፡